ይድረስ ለሴቶች....✍️ ለምንድነው የፍቅር ጥያቄ ተጠይቃቹ መልስ ማትሰጡ? እምብይ ወይ እሽ መብታችሁ እኮ የተከበረ ነው ... ደርሳቹህ የሰው ልብ በእንጥልጥል ምታስቀሩት ግን ምን ይሆን ምክንያታቹ?
Apr 20, 2026ስህተቱ ያንተ ነው። ለምን ሴትን ለፍቅር ትጠይቃታለህ? ፍቅረኛዬ ሁኝ ሳትል እንድታፈቅርህ ማረግ ነው ያለብህ። ከዛ ራሷ ፍቅረኛዋ እንድትሆን ምልክት ትሰጥሃለች። ያኔ ፍቅረኛዋ ትሆናለህ። እኔ በፊት ከብዙ ሴቶች ኢግኖር የምደረግ ሰው ነበርኩ ነገር ግን አሁን በሳምንት ዝምብዬ ለቀልድ 3 4 ችክ ፍቅረኛዬ ማረግ እችላለሁ። ሳይኳቸው ተረዳ ብሮ። ሴትን ልጅ ዝምብለህ ከመሬት ተነስተህ ፍቅረኛዬ ሁኝ አይባልም። ስቴፑን ልንገርህ፦ 1-ቀልደኛ ሁን ሴትን ልጅ የሚያስቃት ወንድ ደስ ይላታል። 2-ከዛ ፍቅር እንደማትፈልግና ንጹህ ጓደኛዋ እንደምትሆን ንገራት ነገር ግን ዝምብለህ አሽኮርምማት ማሽኮርመም ሲደመር ቀልድህ ከአንተ ፍቅር እንድትያዝ ያረጋታል። ይኸ እኔ የምጠቀምበት ስትራቴጅ ነው። ሞክሩት ከዛ በወር 4 ሴት ፍቅረኛ እንዲሆኑ ማረግ ትችላለህ
Apr 20, 2026