C2300.5
#religion
Hey guys, are their any orthodox Christian groups online mtawkut? Bible study regularly miyazegaju( online).
Apr 20, 20263 engagements
Hey guys, are their any orthodox Christian groups online mtawkut? Bible study regularly miyazegaju( online).
Apr 20, 2026ኩራዝ its realy nice
Apr 20, 2026ቴሌግራም ላይ የዘ-አማኑኤል ቻናልን ፎሎው አድርጊው ሌላው ግን ዩቲዮብ ላይ የኦርቶዶክስ መፅሀፍ ቅዱስ ጥናት ብለሽ ብትፈልጊ አለ ብዙ ግን በጥንቃቄ ተማሪ ብትችይ ሰንበት ትምህርት ብትጀምሪ ይሻላል ባይ ነኝ መሰረት ያለው ነገር እንዲኖርሽ በጣም መልካም ነው በዛውም ቅዳሴ ማዘውተር እንድትጀምሪ ይረዳሻል ትምህርቱ ከዛ በኃላ ስለሚሆን ሰንበትን ለሀይማኖትሽ ብቻ ትሰጪያለሽ ማለት ነው::
Apr 20, 2026YouTube https://youtu.be/whO0l8pyddY?si=nz61CNfePHaecoI3 https://youtube.com/playlist?list=PL-UZSkBjy_KHDzZW9lxsRuCYvn1SUOEh7&si=R3k_P_utpZCL6kV6 https://youtube.com/@meba_tv?si=F9Vv_FIpXpWA-izv https://youtu.be/PHIwKM0QMdA?si=-cM9ZpNTcw9hKeK3 Telegram https://t.me/Orthodoxbiblestudy2017 https://t.me/EOTCwengel https://t.me/andimtatirguaame
Apr 25, 2026