#other
ንግድ ባንክ ግን ለምንድነው ሁሌ እንደ ቴሌ የሚጨማለቁብን እነ coop ምናምን digital ብድር እየሰጡ ይሄን የሚያክል ትልቅ ባንክ ለምንድን ነው የማይሰጠው ከሌሎቹ እንዳልበደር ደሞ ሙሉ transaction ኔ በ ንግድ ባንክ ነው እስኪ እንደው ምናልባት ያለ collateral እና transaction የሚያበድሩ ካሉ እባካችሁ ተባበሩኝ በጣም ከባድ ቺግር ውስጥ ነኝ
Apr 19, 20260 engagements