#education
ለየትኛውም ቋንቋ ክብር አለኝ ምክንያቱም ከአለህ ተዓምራት ውስጥ አንዱ ቋንቋ ስለሆነ የትኛውንም ቋንቋ ከየትኛውም ማበላለጥ አልፈልግም ግን ለአሁን ትግርኛ፣ኦሮምኛ (በፊደል ቅደም ተከተል ነው ያስቀመጥኩት ሌላ ዓላማ የለውም ያው በአሁኑ ሰዓት የለው ፖለቲካ አዛ ስለሆነ በሌላ ነገር እንዳታዩት)መማር ፈልጌ የት መማር እንደምችል አላውቅም እና ምታውቁ ካላቹ እርዱኝ🙏🙏🙏#በኢሌክትሮኒክ ነው። ያው ሁሉንም በሂደት የመማር ዕቅድ አለኝ
Oct 18, 20202 engagements