#other
Urgent ከገላን ወይም ከሰፈራ ወደ መስቀል ፍላወር የሚሄድ ታክሲ እንዴት ነው ምይዘው ማለት እያቆራረጥኩ ስሄድ በቅደም ተከተል ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ🙏
Apr 19, 20263 engagements
Urgent ከገላን ወይም ከሰፈራ ወደ መስቀል ፍላወር የሚሄድ ታክሲ እንዴት ነው ምይዘው ማለት እያቆራረጥኩ ስሄድ በቅደም ተከተል ብትነግሩኝ አመሰግናለሁ🙏
Apr 19, 20261) mexico keza 2) bole be gazebo yemihed taxi keyazesh buhala gazebo gar tewerdalh 3) then keflk be egr wey agona bemil taxi gebth meskel flower gar tewerdalh
Apr 19, 2026Amesegenalew kingo
Apr 19, 2026ከገላን or ሰፈራ - ሳሪስ - ከሳሪስ እስታዲየም በሚል ታክሲ አጎና ጋር ወርደህ - ከአጎና ደንበል የሚል ታክሲ ይዘህ መስቀል ፍላወር መውረድ
Apr 19, 2026