LimeTurtle11782
#society
ስለ ሞት overall ምን ታስባላችሁ? ሞት ለእናንተ ምን ማለት ነው? በተለይ የቅርብ ሰው ሀዘን ገጥሟችሁ የምታውቁ አስተሳሰባችሁ ከዛ በኋላ ተቀየረ ወይስ? ባሕላዊ የለቅሶ ስርዓት (ሙሾ...) አይታችሁ የምታውቁ እንዴት ነው ሥርዓቱ?
Apr 19, 20264 engagements
ስለ ሞት overall ምን ታስባላችሁ? ሞት ለእናንተ ምን ማለት ነው? በተለይ የቅርብ ሰው ሀዘን ገጥሟችሁ የምታውቁ አስተሳሰባችሁ ከዛ በኋላ ተቀየረ ወይስ? ባሕላዊ የለቅሶ ስርዓት (ሙሾ...) አይታችሁ የምታውቁ እንዴት ነው ሥርዓቱ?
Apr 19, 2026ከስጋ አንፃር ካየሽው ኢት ወዝ ፊልስ ስኬሪ ኤድ ሶ ዲፕረስድ.. ከመንፈስ እይታ ግን ስታይው ነገሮች ሁሉ ይቀላሉ.. ዋናው መጨነቅ ያለብን ስለስጋዊው ሞት ሳይሆን ስለነፍስ ሞት ነው የነፍስ ሞት የሞት ሞት ነው ስለዚህ በስጋ የተሰጠንን እድሜ መጠቀም አለብን ... ምሳሌ አይ ሎስት ማይ ማም ኤ ፊው መንዝዝስ ኤጎ... ከማረፏ ከ2ሳምንት በፊት ነበር ተጠምቃ የቆረበችው ... እንደዛ ባይሆን ኖሮ ሀዘኔ ምን ሊመስል እንደሚችን እኔም አላውቀውም ነገር ግን ያንን በማድረጏ ከላዬ ላይ ትልቅ ጭለማ ነበር የተገፈፈልኝ ከሁሉም የመጨረሻ ልጅ ብሆንም እኔ ነበርኩ ሀዘኔን በልክ አድርጌ ሌሎቹን ማበርታት የቻልኩት ምክንያቱም የመቁረቧን ጥቅም በደንብ ስለተረዳሁ:: ድሮ ግን ብትጠይቂኝ እሷ ከሞተች ከቤት ሁለት ሬሳ ነው ምትቀብሩት እል ነበር ::
Apr 19, 2026It really feels like acting and most of them don't look genuine I wish they just drop the act and comfort the actual sad people
Apr 19, 2026