899898436.5
#society
ታክሲ ዉስጥ ጋቢና በመስኮት በኩል በሰላም የተቀመጥነውን ሰዎች በሩን ከፍታችሁ ቅርብ ወራጅ ነኝ፣ እግሬን አይመቸኝም ምንምን... ምትሉ ሰዎች ምናችሁን ነው ሚያማችሁ?
Apr 19, 20267 engagements
ታክሲ ዉስጥ ጋቢና በመስኮት በኩል በሰላም የተቀመጥነውን ሰዎች በሩን ከፍታችሁ ቅርብ ወራጅ ነኝ፣ እግሬን አይመቸኝም ምንምን... ምትሉ ሰዎች ምናችሁን ነው ሚያማችሁ?
Apr 19, 2026"እኔም አይመቸኝም ይቅርታ 😊" አለቀ
Apr 19, 2026እግራቸውን
Apr 19, 2026የክርክር መንፈስ አለበት ብዙው ሰው።
Apr 19, 2026