JAHLEEL3956
#society
Guys እንዴት ናችኹ. . ይኼ ሯጭ ማነው ስሙ ? ዐዲስ አበባ ሰላሟና ደኅንነቷ የተጠበቀ እንዳልኾነ ማሳያ ነው መሳሪያ ይዞ እስከመሮጥ ያደረሰው። አንዳንዶች ደግሞ እረፉ ይኼ ቢኖረኝ ምን አስሮጠኝ ተኝቼ አልበላም ነበረ አትበሉ። ኧረ ለመኾኑ የአብዛኛው የሴቶችም የወንዶችም ሯጮች ቁምጣ እንደዚኽ የሚኾነው ለምንድነው ? ( እውነት ይኼ ይመቻል አላስጨነቀውም🙄 ) እኔን ጨነቀኝ። ለዚኽ ሯጭ የምሰጋው ነገ ሲሮጥ ሚዛኑን የሚጠብቅለት ነገርዬው ነውና ባለው ተፈጥሮአዊ ድጋፍ ምክንያት ዶፒንግ ተብሎ እንዳይታገድ ነው። አጨራረስ ላይስ ቢኾን ደረቱ ነው ቀድሞ የገባው ወይሰወ ሌላ ነገሩ እያሉ ፎቶ ፊኒሽ ላይ አከራካሪ ሊኾን አይደለ። ይኼ ከስፖርታዊ ጨዋነት አንጻርስ እንዴት ሊታይ ነው. . .
Apr 19, 202615 engagements