ኣንድት ሸጋ ኩብል ወድጀ ተሰቃዮህ። ወጋችን ኣልፎ ኣልፎ በ ተሌግራም ነው ። መልእክቴን በጣም ከብዙ ቆይታ ነው ምትመልስልኝ እኔ ግን መውደዴ በውስጤ ይዤ መልስዋንም በትእግስት እየጠብቅኩ ዓመታት ቆየሁኝ ። Introvert ነገር ነኝ Relationship ይንራት ኣይንራት ኣላውቅም ከልብ እንደምወዳት እና የልቤ ንግስት እንድትሆን የምፈልጋት ሴት ግን እሳ ብቻ መሆን እንደኣለባት ነው የምሰማኝ። ስራ ፈላግ ነኝ ደፍሬ ፍቅሬን እንዳልገልፅላት ምያግድኝም ይህ ነው ። ግን ናፍቆትዋን እና ፍቅሩን ኣልቻልኩትም ልያሳብደኝ ነው .... የመጣው ይምጣ ፍቅሬን ልግለፅላት? ለመሆኑ ስራ ፈላግ ወይም ድሃ ዓላማ ብቻ ያለው ጥሩ academic background ያለው ግን በስራ ፍለጋ እያካተነ እና እይተፈተነ ያለ ማፈቀር ይችላል? የጤና ነው ብላቹ ታስባላቹህ? ቅድምያ ዓላማየን ላሳካ እንዳልልም እንዳላረፍድ ፈራሁኝ። በጣም ቆንጆ ናት ምን ይሻለኝኛል?
Apr 18, 2026Ayzoh wendme bzu wend yemiyasasbew guday new ante bcha adelehm...gn lemangnawm close lemehon mokr ke snt ande mtmelslh aynet kehone yan yakl closure yelachihum simeslegn keza ዘለህ ወደድኩሽ ምናምን ሳይሆን ጸባዩዋን ምናምን ስለሷ ለማወቅ ሞክር ማንያውቃል ሰው ላይ የምትጠላውን ባሕርይ ልታይባት ትችላለህኮ ወደድኩሽ ብትላት መውጫ ነው የምታጣው ስለዛ mainly ራስህ ላይ focus አርግ ቀስ እያለ ይመጣል ያኛው
Apr 18, 2026