#education
Oromia Bank vacancy አውጥቶ ነበር እና ተመዝግቤ ሁለት ወር ሊሆነን ነው እስካሁን ምንም አላሉንም መረጃ ያላችሁ ሰዎች እስቲ ንገሩኝ ይሄን ያህል ቆይቶ ያውቃል ወይስ ወድቄ ነው🥹.... በተለይ shashamene district የምትሰሩ ሰዎች እባካችሁ የሆነ ነገር በሉኝ.... Depressed ሆኛለው ሥራ ማጣት ያለውን feeling መቼም ይገባቹሃል 😭
Apr 18, 20262 engagements