እኔ ምለው ስራ ጀምሬ ነበር ማለት ለ 4 ወር ነበር የሰራሁት እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ስራ በምሰራበት ወቅት 1 ቀን masterbition አድርጌ አላቅም ነበር እና የምስራው ስራ contrat ስለነበር እና አቆምኩ እና አሁን ወደ ድሮ ሱሴ masterbition ተመለስኩ እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው እሄን ሱስ አቆምን የምትሉ ሰውች የሆነ ጊዜያችሁን ምያጠፋላችሁ ነገር ሳይኖር እንዴት ማቆም ቻላችሁ ማለቴ ስራ ካላችሁ በሥራ ምክንያት ሊሆን ይቻላል ግን ስራ ከሌለህ ግዜህን ልታጠፋው ትችላለህ ማለት masterbition ሳናስብ ልንውል እንችላለን
Apr 18, 2026Tselot ena segdet nw mefthew mulu ke hiwoth neklo yawetalhal
Apr 18, 2026