J̺o̺s̺h̺w̺a̺57.5
#other
ቆይ እኔ ምለው ቴዲ አልበም አወጣ አላወጣ እኛ ምን አገባን ምትሉ ሰዎች ያማቹሃል. እኛን አድማጮች ምን አርጉ ነው ምትሉን እኛ ጥበብን ሰማን እንጂ ምን አረግን እንዝናናበት Teddy On Fire 🔥
Apr 17, 20269 engagements
ቆይ እኔ ምለው ቴዲ አልበም አወጣ አላወጣ እኛ ምን አገባን ምትሉ ሰዎች ያማቹሃል. እኛን አድማጮች ምን አርጉ ነው ምትሉን እኛ ጥበብን ሰማን እንጂ ምን አረግን እንዝናናበት Teddy On Fire 🔥
Apr 17, 2026አያመንም እኛ አያገባንም ብዙ የሚያሳስበን ነገር አለን አንተም የመዝናናት መብት አለህ ፈታ በል እኔን ምሳሉ አትበል በ21ኛው ክፍለ ዘመን
Apr 17, 2026Truth be told compared to the rest of his works this one is kinda mid n rushed it looks like I'm hearing Rophnan's album a.k.a it kinda looks like they r all the same n they have no souls zmbelew yeteseru nw yememeslut
Apr 17, 2026አንተ ደግሞ ምነው ዘፈን ብርቄ ነው አልክ ነው ሬጅ ቤት ፈልገህ ነው 🤧
Apr 17, 2026እስኪ መጀመርያ እራስህን ቻል
Apr 17, 2026ያ ሌላ ይሄ ሌላ እያሰብን እንጂ 😂
Apr 17, 2026እኔ ምንም አያገባኝም ግን ያንተን ፍላጎት አልነካም ከፈለክ ተዝናና ከፈለክ ራስህን አጥፋ ዞር ብዬም አላይህ ጥበብን ሰማት ሰማችህም አያገባኝም ቴዲ ዘፈነ ዘመረም ግድ አይሰጠኝም
Apr 18, 2026Let me bait u back: the song is mid the beat is trash👍 period relax
Apr 17, 2026