ሙስሊሞች ይህ ጥያቄ ለእናንተ ነው ላይመልከታቹ ይችላል ግን እናንተ ከምጠይቁት ጦያቄ አንፃር ብዬ ነው። እስኪ ተመልከቱ አፍሪካ በመሉ እኛን ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ አረብ ሀገራት እና ምዕራባውያን ጋ ሲሰደዱ ያለውን ልዩነት። አረብ ሀገር የሄዱ እህት ወንድሞች ምን ሆነው ነው ሚመጡት? የቶቹ ናቸው እስኪ ደህና ሆነው የልፋታቸውን አግኘተው የመጡት?ምን ያህል እንደሚሰቃዩ አስባችሁታል? ወደ ምዕራቦች ጋ የሄዱትን ታውቃላቹ ምን ያህል እንደሚጠቀሙ።ኦና ጥያቄዬ ምን መሰላችህሁ አረብ ሀገራት(የሙስሊም ሀገራት) ለምን የሰው ልጅ ሚስቃይባቸው ቦታዎች ሆኑ ስበአዊነት ለምን ጠፋ?????
Apr 16, 2026እኔ ኦርቶዶክስ + ከሐይማኖት እና ከዘር የጸዳሁ ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ ይህ የሆነው አረቦች ሙስሊሞች ስለሆኑ አይደለም የእኛ ሰዎች የሚሄዱበት ምክንያት እንጅ አረብ ሃገር የሚሄዱት ከድሃ ሀገር በቤት ሰራተኝነት ማምጣት ለእነሱ ርካሽ እንደሆነ አስበው እና የሕግ ከለላም እንደሌላቸው ታምኖ ነው፤ በሌላ በኩል ወደ አውሮፓ እና አሜሪካ ሲሆን ግን ለተሻለ ስራ ለተሻለ ትምህርት ወይም በኖሪነት ስለሆነ ነው፤ ይህን ወደ እኛ ሀገር መመለስ እንችላለን አንድ የክፍለ ሀገር ልጅ ከድሀ ቤተሰብ አዲስ አበበ ለቤት ሰራተኝነት ብትመጣ እና የመካከለኛ /የሀብታም ልጅ ለትምህርት ብትመጣ የሚደርስባቼው ፈተና እኩል አይደለም።
Apr 17, 2026