BlueBlack44.5
#education
አብርሆት ላይብረሪ የራሴን መፅሀፍ ይዤ መግባት እችላለሁ እንዴ ጋይስ? የትምህርት ሳይሆን ኖርማል መፅሀፍ thank you 🙏
Apr 16, 20265 engagements
አብርሆት ላይብረሪ የራሴን መፅሀፍ ይዤ መግባት እችላለሁ እንዴ ጋይስ? የትምህርት ሳይሆን ኖርማል መፅሀፍ thank you 🙏
Apr 16, 2026Awo yichalale ye erasachewen book yileyutal be mahteb
Apr 16, 2026Thank u
Apr 17, 2026Tchlaleh
Apr 16, 2026ይዘ ልገባ ያሰብከውን መፅሃፉ እዛው ፈልገው አታጣውም
Apr 16, 2026awo mebteh nw
Apr 16, 2026