እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ በልጆቿ በኩል ለልጆቿ በየዓመቱ ከ3 ሚሊዮን በላይ የሚኾን ኮንዶምን ታስመጣለች። በዘንድሮ የኮንዶም በጀት ዓመት ደግሞ ከ6 ሚሊዮን በላይ ኮንዶም በነጻ እንረከባለን። በአኹን ሰአት ከ2.5 እስከ 3ሚሊዮን የሚደርሰው ( ግማሹ ) ጅቡቲ ደርሷል ! ያው በኹለት ዙር ተጠናቆ የሚገባ ይኾናል። አቶ ቶሎሳ ኦላና ( የኤድስ ሄልዝ ኬር ፋውንዴሽን የኤች አይ ቪ መከላከያ የአፍላ ሕይወት አድቮኬሲ ኃላፊ ) እንደገለጹት ማለት ነው። ብሥራት ራዲዮ ደግሞ ይኽ ኮንዶም በምን መልኩ ተደራሽ የሚኾነው ሲል ጥያቄን አቅርቧል ! ለዚኽ ጥያቄ ከቀረበው መልስ " ድጋፍ እንዲደረግላቸው በደብዳቤ የጠየቁ ድርጅቶች ፥ የጤና ተቋማት ፥ ለሥርጭቱ ተጋላጭ የኾኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች ቅድሚያ እንደሚሰጣቸው ገልጸዋል ! ! ( ከፌደራል ፖሊስና ከመከላከያ በስፋት የሚመጡ ጥያቄዎች በመኖራቸውም ቅድሚያ እንደሚሰጣቸው ገልጸዋል። እኔ ያልገባኝ " በደብዳቤ ኮንዶም ሊጠይቁ የሚችሉ ድርጅቶች ምን አይነት ድርጅቶች ናቸው እነማንስ ናቸው ?
Apr 16, 2026😂ante lyu sew let new gin infown mitametaw Ena degmo profilehn bitabraralgn🙏
Apr 18, 2026