ልሳን እንዴት ነው የተሞላቹሁት ፕሊስ ሊረዳኝ የሚችል ካለ አናግሩኝ የተከሰተብኝ ነገር ስላለ ነው @Soulnestts please Protestant yehonachu bicha🙏
Apr 16, 2026የሆኑ በልሳን የተሞሉ ልጆች ። የ 5 ቀን ፆም ፀሎት ይዘው ሲፀልዩ በልሳን እንደተሞሉ ተናግረዋል። ልሳን የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ነው። እና መንፈስ ቅዱስ እንደወደደ ለቤተክርስቲያን ጥቅም ነው የሚሰጠው። እና ከራስህ አዕምሮ ለመፈብረክ እንዳትሞክር። according to the research done in tongue speaking , when genuine tongue speakers speak tongue there is no activity in part of the brain which is responsible for language, you dont have to force it,if it comes let it flow. እና ደግሞ ልሳኑን ለምን ፈለከው? ሌሎች ሲያወሩ አይተህ? ወይስ ቋንቋቸውን ወደማታውቀው ህዝብ ሄደህ ወንጌልን ለመስበክ። ግን ሁልጊዜም pure motive ይኑርህ።ገንዘብ እና ዝና ከንቱ ነዉ
Apr 16, 2026(edited)