#business
ከንግድ ባንክ ወደ አዋሽ ባንክ ገንዘብ አስተላልፋችሁ የምታውቁ ምን ያክል ይቆርጣል ለምሳሌ ከ 5000 ብር በላይ ለሆነ ገንዘብ
Apr 15, 20264 engagements
ከንግድ ባንክ ወደ አዋሽ ባንክ ገንዘብ አስተላልፋችሁ የምታውቁ ምን ያክል ይቆርጣል ለምሳሌ ከ 5000 ብር በላይ ለሆነ ገንዘብ
Apr 15, 2026Endesu ke mtareg ke ngd bank wede telebirr lakew keza ke telebirr wede awash lakew beyans ye ertb taterfaleh 👍
Apr 15, 2026ከንግድ ባንክ ወደ ቴሌብር ራሱ ብዙ የሚቆርጥ መሰለኝ አይደለም እንዴ?
Apr 15, 2026Use This Method Brother ከንግድ ባንክ 👉 ቴሌብር 👉አዋሽ ለምን? 1-Safe ፈጣን ነው 2-Service charge ዝቅተኛ ነው። ቢያንስ 50 ብር ታተርፋለህ
Apr 15, 2026be tinshu ke 84 birr belay
Apr 15, 2026