በአንተ ጠባብ አይምሮ ጌታ ኢየሱስ በቀጥታ እራሱ "እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ" ካላለ ፤ መጽሐፍ ቅዱስ ምንም እንኳን ስለ አምላክነቱ በደንብ ቢናገርም "ተበርዟል" ወይም corrupted ነው ብለህ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ አምላክ አደለም(ሎቱ ስባት) ልትል ነው።ችግሩ ግን ቢኖር እራሱ አንተ አታምንም! ግን አለ ደግነቱ! ከጥቅሱ በፊት ግን 1 ጥያቄ አለኝ ቁራን(ሱራ 4:171) ላይ ኢየሱስ የአላህ ቃል ነው(ሎቱ ስብሀት) ፣መሲሕ እንዲሁም በመንፈስ በማርያም የተፀነሰ ነው ይላል እዚህ ጋር ነው እንግዲ ቁምነገሩ! ጌታ ኢየሱስ የትም ቦታ ቁራን ላይ እኔ መሲሕ ነኝ የአላህ ቃል ነኝ አላለም ስለዚህ በአንተ ሎጂክ ከሄድን ምንም እንኳን ቁራን ነው ቢልም ማመን የለብህም ምክኒያቱም ጌታ ኢየሱስ እራሱ ስላላለው። አንተ ግን ቁራን ስላለ ብቻ ታምናለህ ለምን? ኢየሱስ አምላክ ነው!!!
Apr 15, 2026