Goodman229
#technology
ሰላም! ፋይዳ ከተመዘግብኩ በኋላ በ24 ሰአት ቢያልፍም እስካሁን Registration ID # እንጅ Fayda Digital ID # አልተላከልኝም በ text። ኖርማል ነው ? የናንተ በስንት ቀን ነው text የደረሳችሁ? ዋናውን መለያ ቁጥራችሁን የያዘ። አመሰግናለሁ።
Apr 14, 20263 engagements
ሰላም! ፋይዳ ከተመዘግብኩ በኋላ በ24 ሰአት ቢያልፍም እስካሁን Registration ID # እንጅ Fayda Digital ID # አልተላከልኝም በ text። ኖርማል ነው ? የናንተ በስንት ቀን ነው text የደረሳችሁ? ዋናውን መለያ ቁጥራችሁን የያዘ። አመሰግናለሁ።
Apr 14, 2026እኛም እናመሰግናለን
Apr 14, 2026Eske samnt layilak yichlal mnalbat keza kalefe *9779# bemedewel maslak yichalal
Apr 14, 2026*9779# dewl
Apr 14, 2026