Yo Guys እንዴት ናችሁ M 20yr i'm 2nd yr universty student and ነገን የተሻለ ለማድረግ እየሞከርኩ ያለው ልጅ ነኝ... as a student ታውቁታላችሁ የጊቢን ነገር ህይወት ከባድ በዛው ልክ ደግሞ ብዙ ትምህርት የምንወስድበት ቦታ ነው። አሁን ላይ editing(በስልኬ) and forex እሞክራለሁ ከትምህርቴ ጎን ለጎን ነገር ግን አሁን ላይ ብር ያስፈልገኛል pc ለመግዛትም ለሌሎች ነገሮችም እንደ ወጣት ቤተሰብ ያን ያህል አቅም የላቸውም እኔ ደግሞ የ Tech ተማሪ ስለሆንኩ(+editing and forex) አሪፍ performace ያለው Pc ነው የሚያስፈልገኝ so ጊዜ በሄደ ቁጥር ነገሮች በፍጥነት እየተቀየሩ እንዳለ ታውቃላችሁ.... class ለመጨረስ 1 month ቢቀረን ነው ክረምት ላይ ምን ስራ ብሰራ recommend ታረጉኛላችሁ .... i need ur advice ጊቢ ያላችሁ or ይሄንን ነገር ያሳለፋችሁ ካላችሁ pls tell me Btw live in Addis🙌
Apr 14, 2026If you're good at editing, you can create a portfolio real quick, host it for free, create an upwork profile and start submitting bids. Of course while considering all the other advices share here as well.
Apr 14, 2026