#relationships
ሰላም ግሩፖች ከፍቅረኛየ ጋ በቅርቡ ነዉ የተዋወቅን እና ሰሞኑን ልደቷ ነዉ እና ከአንተጋ የማይረሳ የልደት ቀን እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ አለችኝ ማለት ሀሳቧ ገብቶኛል ግን እኔ አሁን ላይ ከ እሷ ጋ ዴት ማድረግ አልፈለኩም እኔ ያሰብኩ ቀለል ያሉ የፍቅረኛሞች ቦታ የተወሰኑ ነገሮችን ገዝቸ ማክበር ነበር እስኪ እናንተ የምታዉቁትን ቦታ ጠቁሙኝ ማለት እዚሁ አ.አ ዉስጥ ፓርክ ያልሆነ ቦታ ማለት ነዉ ምክንያቱም ምግብ ነክ ነገሮች ማስገባት ስለማይቻል🙏🙏🙏
Apr 14, 20262 engagements