JAHLEEL3956
#health
በድንግል ማርያም ስም . እንደ ማንኛውም ሰው ጠዋት ተነስቼ ወደ ሥራዬ አቀናው ! ስንት ነገር የማስታውስ ልጅ ብጣሽ ቼኮችን ረስቼ ከቢሮዬ ወደ ቤቴ የግድ መመለስ ስለነበረብኝ ቢሮ ለመሄድ እንደተሰቃየውት ተሰቃይቼ ወደ ቤቴ ተመለስኩ . . ወይኔ ባንጃው ! ይኸው ወደ ሥራዬ ለመመለስ አንድ የሞላ ባስ ውስጥ ገብቼ ቦርሳዬ ውስጥ ካሉት አንድ አንድ ወረቀቶች አንዱን አውጥቼ ከኋላ ካለው መረጋገጫ ላይ ተቀመጥኩ ! ! የመድኃኔዓለም ያለኽ አንዱ ፈሳብኝ !! አውቆ ነው ! አውቆ ባይኾን ቂጡን ወደ ፊቴ አያዞርም ነበረ። ፈሱ ጤናማ አየር ብቻ አይደለም ! እስፔሻል ቅርናት ! አንጀቱ ሳይታወክ አልቀረም እኔንም አወከኝ ! በእውነት እንባዬም ላቤም ነው የመጣው። ጉሮሮዬን እየከረከረኝ ነው ! i know ምንም አይመለከታችኹም እኔም የምጽፈው ከሚያስመልሰኝ ብዬ ነው። ኬሚካላዊ ጥቃትን እንዴት መከላከል ይቻላል ?
Apr 14, 202610 engagements