Flipper257.5
#business
selam, የepoxy photo frame business ጎን ለጎን ልጀምር አስቤ ነበርና ትምርቱን እስክማር ምንምን ማቴርያል ልገዛዛ ፣ ያው እንደምታቁት በኛ ሀገር ሞላ ጎደለ ኢኮነሚ ቀድሞ መግዛትን የመሰለ ነገር የለም፣ ያሰብኩት with the most minimum investment መጀመር ነው i kind of blew up ለዚ ያሰብኩትን money on someshit
Apr 13, 20261 engagements