Sillyyyyyyyy152.5
#relationships
Ex lalat set endezh mesgebgeb lik nw...asamagn mkniat stugn pliz???
Apr 13, 202644 engagements
Ex lalat set endezh mesgebgeb lik nw...asamagn mkniat stugn pliz???
Apr 13, 2026ልባም ሴት ከኾነች አዎ። ex መኖሩ አለመኖሩ የዛሬ ሕይወቷን affect አያደርገውም። ምክንያቱም ልባም ሰው የትላንቱን ትላንት ላይ ጥሎ ነው ወደዛሬ የሚመጣው።
Apr 14, 2026Ende atekalay set letebalech ftret mengebgeb ayasfelgm koften bel andua aladergm yalechwn lelagnawa tadergewalech
Apr 14, 2026ከላይ የተሰዳደባችኹት ልጆች ግን 😁 ስድባችኹ ደስ ባይልም አዝናንታችኹኛል 😂😂 @Geez ሱባኤ ገብኽ እግዚአብሔር ድንግል ያልኾነችውን ቢያመላክትኽ ምናምን ላልሽው ዐሳብ :- " ኢትርአይ ግርማ ርእየቱ ለኤልያብ " እንዳለው ነው እግዚአብሔር ልብን አይቶ መርጦ ከሰጠ ማን ይከራከራል ማንስ ስሑት ይለዋል ነገር ግን ጥያቄው ልብን ማየት ለማይችል ለሰው ልጅ ሲኾን እንደ ምርጫ የቀረበችው ደግሞ ድንግል አለመኾኗን ተንተርሶ "መንፈሳይ" ልትመስል የምትችል ወይን የአምልኮ መልክ ያላትን ኃይሉን ግን የካደችውን አይነቷንም ያጠቃልላል ! ( በጥቅሉ አያድርስ ! ! አትስጡ ! ! ) @Asker ሲጀመር አኹን ላይ Ex የሌለው የማግኘት እድልኽ ጠባብ ነው። ራስህ ከልጅነቷ አሳድገሃት ካልኾነ 😀 ቢያንስ ቢያንስ የኾነ ክራሽ ነገር አላት !
Apr 14, 2026