Anonymous
#health
# ጤና አንድ ሰው ጭንቅላቱ ላይ በደረሰበት ጉዳት እጁን እጁን ሽባ ሆነ እና ያለ ሌላኛው እጅ እገዛ ያእጅ አይዘረጋም ወይም አይታጠፍም ፡፡ ይህ ከሆነ ደግሞ 4 ዓመት ሆኖታል ፡፡ በወቅቱ ወደ ሆስፒታል በመሄድ የቀዶ ጥገና ሕክምና ተደረገለት እጁ ግን ብዙም ትኩረት አላገኘም እናም ይህ ሰው ምን ቢያደርግ ወደ ጥሩ ጤንነት መመለስ ይችላል? በ ወንደሰን ማንኛውንም ነገር ጠይቅ ኢትዮጵያ
Oct 18, 20206 engagements