Geremegn532
#personal
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እኔ ምለው ቆይ በእረፍት ቀናት ላይ ሰፋ ላሉ ሰዓታት ሰላማዊ እንቅልፍን መተኛት እንደ ስኬትም ምኞትም ምቆጥረው እኔ ብቻ ነኝን?
Apr 13, 20260 engagements

Apr 13, 2026