Never_Say_Never271.5
#other
ሰላም guys ለመኖርያ የሚከራይ ቤት ፈልጌ ነበር ወደ ጀሞ ወይም ወደ ጎሮ አካባቢ እና ከስንት እስከ ስንት ባለው ዋጋ ውስጥ ላገኝ እችላለሁ?? የሚከራይ ቤት የሚያገናኙ ሰዎች የምታውቁት ካለ ብትተባበሩኝ?? ለቀና ምላሻቹ ሁሌም አመስጋኝ ነኝ!!!
Apr 12, 20262 engagements
ሰላም guys ለመኖርያ የሚከራይ ቤት ፈልጌ ነበር ወደ ጀሞ ወይም ወደ ጎሮ አካባቢ እና ከስንት እስከ ስንት ባለው ዋጋ ውስጥ ላገኝ እችላለሁ?? የሚከራይ ቤት የሚያገናኙ ሰዎች የምታውቁት ካለ ብትተባበሩኝ?? ለቀና ምላሻቹ ሁሌም አመስጋኝ ነኝ!!!
Apr 12, 2026Debo Market app lay post adereg https://play.google.com/store/apps/details?id=com.debo.market
Apr 12, 2026(edited)