DarkKnight12578
#society
ሶሻል ሚዲያ ላይ ግን ለምንድን ነው ሰው የሚሰዳደበው ? በዛ ላይ የሌላውን ሰው ሀይማኖት ማጣጣል የሌላውን አስተሳሰብ ወይም በሀል ማጣጣል ። ሰው በዚህ ልክ አይከገበርም እንዴ ?
Apr 12, 20269 engagements
ሶሻል ሚዲያ ላይ ግን ለምንድን ነው ሰው የሚሰዳደበው ? በዛ ላይ የሌላውን ሰው ሀይማኖት ማጣጣል የሌላውን አስተሳሰብ ወይም በሀል ማጣጣል ። ሰው በዚህ ልክ አይከገበርም እንዴ ?
Apr 12, 2026እንደተባለው ቢሆንና መከባበር ቢኖር ጥሩ ነው ግን ሰው ምን ግዜም የራሱን ነገር ከፍ ማድረግ ወይም እንዲበልጥ ይፈልጋል የራሱ ከፍ እንዲል እና በልጦ እንዲታይ ደሞ አንዱ ዝቅ ማለት ስላለበት የሌላውን ያጣጥላል
Apr 12, 2026ሰዎች እሚያፍሩበትን ማንነት ሁኔ ግዜ ማንም ቼክ አያረገውም ብለው ትክክለኛ ገፅታቸውን social media ላይ ያሳዩናል በደንብ ማንነታቸውን ማየት አስፈላጊ ነው! ከዛ ግን ሁላችንም የራሳችን circle መፍጠር ግድ ይለናል ያው አውቆል የደነቆረን ሰው ምን ታረገዋለህ !
Apr 12, 2026