RosePython34137.5
#religion
ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኝ ከበዓሉ በኋላ ሰኞ እለት ፀበል ይኖራል እንዴ??ለመጠመቅ ፈልጌ ነው እባካችሁ ተባበሩኝ?🙏
Apr 12, 20261 engagements
ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ እያልኩኝ ከበዓሉ በኋላ ሰኞ እለት ፀበል ይኖራል እንዴ??ለመጠመቅ ፈልጌ ነው እባካችሁ ተባበሩኝ?🙏
Apr 12, 2026አዎ አለ
Apr 12, 2026