According to the bible, is the earth round or flat? Evidentlial explanation if you would please
Apr 12, 2026ይህንን ጥያቄ ራስህን ጠይቅ መሬት ተጠፈጠፈች ወይም ድብልብል ሆነች ላንተ ነፍስ እና ስጋ ምን ሚጨምር ምን ሚቀንስልህ ነገር አል (ወሬ ማድመቂያ ከማድረግ በቀር) መፅሀፍ ቅዱስ በዋነኝነት የተዘጋቸው በስጋዊ ህይወት እንድንበረታ እና ለነፍሳችን ድህነትን እንድናጭድ የተሰነደ የቅዱስ መፅሀፍት ስብስብ ነው::
Apr 12, 2026