Gigity214
#technology
ሰላም guys, Cricify ወይም ሌላ ኳስ የማይበት App እንዴት ነዉ Television ላይ ምጭነዉ? በ Usb Flash ለመጫን ሞክሬ Appun install ኣላረግ አለኝ
Apr 12, 202617 engagements
ሰላም guys, Cricify ወይም ሌላ ኳስ የማይበት App እንዴት ነዉ Television ላይ ምጭነዉ? በ Usb Flash ለመጫን ሞክሬ Appun install ኣላረግ አለኝ
Apr 12, 2026denez nh ende yAndroid app endet nw TV lay michanew
Apr 12, 2026Download this app on your phone and the TV. Then using the same WiFi you can transfer apps and files to the TV. It's called "Send files to TV"
Apr 12, 2026አንድሮይድ ቨርጅኑን አንድ አይነት አድርግ 7 ከሆነ 7 ጫን 10 ከሆነ 10 ጫን Sportizfy Yacin tv
Apr 12, 2026