For my Orthodox families ኢየሱስ ለምን ሰው ሆነ? ለምንስ ተሰቅሎ ሞተ? ሰው የመሆኑ አለማው ምንድን ነበር? ሁሌ "ለእኛ ህይወት ሊሆነን እርሱ ተሰቅሎ ሞተ" ሲባል አይገባኝም በምን መልኩ ነው ለእኛ ህይወት የሆነን? ነፍሳትን ከገሃንም እሳት ወደ ገነት ለማሻገር ከሆነስ ሰው ሆኖ መሰቀሉ ለምን አስፈለገ? ምንም ማድረግ የሚችል አምላክ አይደል ወደ ምድር ሳይወርድ ማድረግ አይችልም? በቀናነት መልሱልኝ ስላልገባኝ ነው
Apr 11, 2026ትስጉት ይባላል ሰው የሆነው ሰው ያጠፋው ጥፋት እሱ ለማፅዳት ነው የተሰቀለው አንድም ትንቢቱ እንዲፈፀም አንድም ትንሣኤውን ለማምጣት ፍቅሩን ትርህትናውን ርኅራሄውን ለመረዳት ይበቃል?
Apr 11, 2026