Abel_t185.5
#religion
እድሜ ልኬን በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ነው ያደግኩት ብሎም ሰንበት ተማሪ ነበርኩ አሁንም እያገለገልኩ ነው ግንንን ማርያምን ነው የምለው የስቅለት እለት ከንስሀ(ጥብጣብ) በኋላ "ሃሌሉያ ዮሴፍ ወ ኒቆዲሞስ ገነዘዎ ለኢየሱስ" ሲባል ካንናቱ ከቤተመቅደስ ክርስቶስን ምሳሌ በማድረግ የተገነዘ ሬሳ መሳይ ይዘው ሲወጡ ሳይ ዛሬ የመጀመርያዬ ነው እንባዬ ሰው ፊት አዋረደኝ ነው የምላችሁ
Apr 10, 20265 engagements