#religion
ነገ ቤተክርስቲያን ለማደር አስቤ ነበር and i wanted to ask ከሰንት ሰዓት ጀምሮ ነው ቤተ መቅደስ መግባት የሚቻለው አመሰግናለሁ
Apr 10, 20266 engagements
ነገ ቤተክርስቲያን ለማደር አስቤ ነበር and i wanted to ask ከሰንት ሰዓት ጀምሮ ነው ቤተ መቅደስ መግባት የሚቻለው አመሰግናለሁ
Apr 10, 2026Mitsomews kesnt seat jemro new
Apr 10, 2026Ke arb mata buhala aybelam
Apr 10, 20261 ሰዓት አካባቢ ማሕሌት ይጀምራል እንደ ቦታው ቢለያይም ከዛ 6 ሰዓት ምናምን ቅዳሴ ከዛ 9 ሰዓት ያልቃል ወደ ቤት
Apr 10, 2026ውስጥ ቦታ ለማግኘት በጊዜ 12:30 ላይ ሂድ ውጪ ምትሆን ከሆነ ከ 2 ሰዓት ቡኃላ መሄድ ትችላለክ
Apr 10, 20266 seat btgeba tru new
Apr 10, 2026በዛ ከተባለ 2 ሰዓት ይከፈታል
Apr 10, 2026