DarkKnight12578
#other
አልጋ በ 12,000 ፣ ቁም ሳጥን በ 20,000 ምናምን የሚሉት ቲክ ቶክ ላይ የእውነት ነው ? ወይስ Quality የወረደ ሆኖ ነው? የገለገለ ይሻላል እንዴ ከነዚህ ?
Apr 09, 20265 engagements
አልጋ በ 12,000 ፣ ቁም ሳጥን በ 20,000 ምናምን የሚሉት ቲክ ቶክ ላይ የእውነት ነው ? ወይስ Quality የወረደ ሆኖ ነው? የገለገለ ይሻላል እንዴ ከነዚህ ?
Apr 09, 2026ውሸት ነው ደውለህ ስታወራቸው ይጨምሩብሀል ወይ quality የለውም አዲስ አበባ ከሆንክ በጣም ቆንጆ ዋጋ ያላቸው ጥራቱም በዛ ላይ አዲስ ምታገኝበትን እጠቁምሀለው
Apr 10, 2026yet ?
Apr 10, 2026@Feru27m3 አውራቸው ሙሉ መረጃ ይሰጡሀል
Apr 10, 2026Bed "150 (35,000) ነው 120(25000) ነው"
Apr 10, 2026እኛ ከገዛን ቆይተናል 2 አመት አከባቢ አሁን ላይ ያለውን ዋጋ አላቅም ቆንጆ እቃ ነው ያላቸው
Apr 10, 2026