Dearme45.5
#religion
የአምልኮ ያልሆነው ስግደት(like ነገ የምንሰግደው) ለሃጢኣት ይቅርታ or የንስሐ ነው አይደል በዛውም መከራውን ለማሰብ።then ለሃጢኣታችን እየሰገድን ይቅርታ መለመን አመጣጡ እንዴት ነው? & እንኳን አደረሳችሁ።
Apr 09, 202615 engagements
የአምልኮ ያልሆነው ስግደት(like ነገ የምንሰግደው) ለሃጢኣት ይቅርታ or የንስሐ ነው አይደል በዛውም መከራውን ለማሰብ።then ለሃጢኣታችን እየሰገድን ይቅርታ መለመን አመጣጡ እንዴት ነው? & እንኳን አደረሳችሁ።
Apr 09, 2026ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም ፡: አማኑኤል አምላኪየ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም፡፡ ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ለከ ኃይል ክብር ወስብሐት ወእዘዝ ለዓለመ ዓለም፡፡ ኃይልየ ወጸወንየ ውእቱ እግዚእየ፤ እስመ ኮንከኒ ረዳእየ እብል በአኰቴት ፡፡ ለአምላክ ይደሉ ክብር ወስብሐት ወእዘዝ እስከ ለዓለመ ዓለም፡፡ ከዚ በላይ አምልኮ አለ?????
Apr 09, 2026(edited)በዚ ሳምንት የምንሰግደው የአምልኮ ስግደት ነው
Apr 09, 2026ክርስቶስ የኛን ሀጥያት የኛን በደል የቅር ለማለት ለመሻር ብዙ መከራ ተቀብሏል እሱን እያሰብን መውደቅ መነሳቱን እያሰብን ኪራላይሶን እያልን እንሰግዳለን እያንዳንዱ ነገር ዋጋ አለው መራባችን መጠማታችን መድከማችን ዋጋ አለው ግን በቻልነው በአቅማችን ልክ ነው የምናደርገው ሁሉንም
Apr 09, 2026Dude ለእህዚአብሄር የሚሰገድ ስግደት በሙሉ የአምልኮ ስግደት ነው። የአምልኮ ስግደት ደግሞ ኃጥያትህን እያሰብክ የምትሰግደው ስግደት ነው ስለዚህ ለ ኃጥያት ስርየትም ይሆናል ማለት ነው።
Apr 11, 2026