See68.5
#technology
ሰላም ሰውች ከ ali express በብዛት memory አስመጥች መሸጥ ፈልጌ ነበር እና በትንሹ 100 ሚሆን memory እና ዶላር አሁን ላይ የት መግዛት እንደምችል እና minimum 4gb 400 ብር ነው ሚሽጠው ከዚህ እና አዋጭ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ ali express አስመጥቼ ብሸጥ
Apr 09, 20268 engagements
ሰላም ሰውች ከ ali express በብዛት memory አስመጥች መሸጥ ፈልጌ ነበር እና በትንሹ 100 ሚሆን memory እና ዶላር አሁን ላይ የት መግዛት እንደምችል እና minimum 4gb 400 ብር ነው ሚሽጠው ከዚህ እና አዋጭ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ ali express አስመጥቼ ብሸጥ
Apr 09, 2026Ke ali express memory and hard disk mnamn mamtat arif adelem. Most of thrm are scams even legit items btagegn enkuan ahun order btaderg minimum ke 5 wer buhala new mimetalk
Apr 09, 2026ere bro Gumruk tariff metal chemrual
Apr 09, 2026