#religion
ሠላም ቤተ መቅደስ ለመግባት የግድ ከአንድ ቀን በፊት ሠዉነታችን መታጠብ አለብን? ሳምንት አልሞላኝም አሁን እኔ ከታጠብቁ መግባት እችል ይሆን?
Apr 08, 20264 engagements
ሠላም ቤተ መቅደስ ለመግባት የግድ ከአንድ ቀን በፊት ሠዉነታችን መታጠብ አለብን? ሳምንት አልሞላኝም አሁን እኔ ከታጠብቁ መግባት እችል ይሆን?
Apr 08, 2026እንደዛ የሚባል ነገር የለም በዚህ ሳምንት "ጌጥ" አታብዙ እንጂ "አትታጠቡ" አይልም። ዛሬ ታጥበህ መግባት ትችላለህ። እንደውም ቤተመቅደስ የሚገባ ሰውም ሆነ እቃ የታጠበ ንፁህ መሆን አለበት ቤተመቅደስ የተቀደሰ ንፁህ ስለሆነ።
Apr 08, 2026ግድ አይደለም ግን ክብር ካለህ ንጹሕ ሆነህ ብትገባ ጥሩ ነው
Apr 08, 2026Selam bezik sament atetatbu ayidelem yetbalew netsu le yinurachehu enji kosheshu aletbalem tatbek megbat yichalala er ke awde wech ateftu
Apr 08, 2026Achir kehonshim megbat achyim🥀😁
Apr 08, 2026