#religion
ኦርቶዶክሳዊያን ሙሉ ፆሙን ላልፆመ ሰው ስግደት መስገድ ይችላል እንዴ በቤቱ ሆኖ ምንም የጤና ችግር ለሌለበት ሰው
Apr 07, 20267 engagements
ኦርቶዶክሳዊያን ሙሉ ፆሙን ላልፆመ ሰው ስግደት መስገድ ይችላል እንዴ በቤቱ ሆኖ ምንም የጤና ችግር ለሌለበት ሰው
Apr 07, 2026አዎ ይቻላል። የጤና ችግር ከሌለብህ ሳምንቱን አብዝተህ ጹም ጸልይ ስገድ።
Apr 08, 2026