ሀበነ ንመን በዘዚያከ መንፈስ ቅድስ መፈውሰነ በዝንቱ ጶርስፎራ ከመልከ ልየው ዘረኩሉ ዓለም ወለዓለም ዓለም ቡሩክ ስሙ ለእግዚኣብሄር ወቡሩክ እዘይመፃህ በስመ እግዚኣብሄር ወይትባርክ ስመ ሰብሀትሆ ለይኩን ለይኩን ብሩካ ላይኩን ፀኑ ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ላእሌነ ቲርጉሙን የሚያቅ ? እና ይሄከመባሉ በፊት የሚባለውን የሚያቅ ?
Apr 07, 2026ቅዳሴ ማርያም ላይ ከመጨረሻው በፊት እግዚኦ ከመባሉ ላይ ታገኘዋለህ በግእዝና በአማርኛ አለ። ሌሎቹ ላይም እንዲሁ። ሀበነ ማለት ስጠን። እያለ ይቀጥላል።
Apr 07, 2026