ሰላም ሰዎች በዚህ ነገር ምክር ስጡኝ እስቲ . . በተፈጥሮዬ introvert ምባል ሰው ነኝ እና social life ሚባለው ነገር ምናምን አልወድም እና ብቻዬን መሆን ያስደስተኛል ሁል ጊዜ እራሴ መለወጥ ሳስብ ሁለት ሃሳቦች ወደ አምሮዬ ይመጣል አንዱ እንደ እኩዮችህ ዝፈን፣ ተደሰት፣ ስለ ሴት እና ወሲብ ምናምን አይነት ነገር በቃ እንደ እኩዮችህ ሁን ይለኛል ግን የኔ ፍላጎት ጠንካራ ሚባል የክርስትና ህይወት እና ጠንካራ mindset እና personality መገንባት ነው ግን በዚህ ሁለት ነገሮች ሁሌ እቸገራለሁ እስኪ በዚህ ነገር የግል ሃሳባቹን ስጡኝ 🙏
Apr 06, 2026ያው የቱ እንደሚበጅህ ግልጽ ነው ስለዛ introvert ብትሆን እንኳን አንድ በእምነትህ እንድትበረታ እና ካንተ ጋ ተቀራራቢ ግብ ያለው ጓደኛ ያዝ ያኔ ብዙ ትቸገራለህ ብዬ አላስብም። plus ደሞ ጊዜያዊ ደስታ ብልጭልጩ ነገር እንዲሸውድህ አትሁን throughout the process አድካሚ እና አሰልቺ ቢመስልም መጨረሻ ላይ ፍሬያማ ነገር እንደምታገኝበት አስታውስ
Apr 06, 2026