ሰላም ሰዎች ተርሓዶ ሊሕቅ ምን ማለት ነው?
ቃሉን በትክክል ጽፈኸዋል ?
ሁለቱ ቃላት አንድ ላይ ሲሆኑ "በጣም የበሰለ"፣ "ልምድ ያካበተ" ወይም "በእውቀትና በክህሎት ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሰ" የሚል ፍቺ ይሰጣሉ።
Like professor edemalet nw