Anonymous
#personal
የምንሰማቸው መጥፎ ነገሮች ሲደጋገሙ እየቀለሉብን መተው ወደ እዛ እንድንገባ ነው የሚያረጉን ወይስ የበለጠ እንድንፀየፈው ያረገናል ? Try to be honest
Oct 18, 20203 engagements
የምንሰማቸው መጥፎ ነገሮች ሲደጋገሙ እየቀለሉብን መተው ወደ እዛ እንድንገባ ነው የሚያረጉን ወይስ የበለጠ እንድንፀየፈው ያረገናል ? Try to be honest
Oct 18, 2020የምንሰማቸው ነገሮች በተደጋገሙ ቁጥር ይለመዳል። ለምሳሌ: ከዚ በፊት አማርኛ ፊልም ላይ አይደለም kissing ያልተለመደ አይነት ልብስ መልበስ ራሱ ትንሽ ከባህላችን ጋ ማይሄድ እያልን ስንኮንነው ነበር፣ አሁን አሁን ግን እሱን ለምደነው kissing ራሱ normal ብለን ምንም አይመስለንም ልጆችም ቢያዩም ምንም አይመስለንም፣ ልክ እንደዛውም መጥፎ ስራዎች ሁሉ ሲደጋገሙ normal ነው ብለን የመያዛችን ነገር ማይቀር ይመስላል። It's ma opinion
Oct 19, 2020its called desensitization, it has good and bad sides but i think the bad sides are more serious.
Oct 19, 2020በተደጋጋሚ መስማታችን ya common ነው ምናምን ያስብለን ይሆናል ግን ደግሞ እንድንተነቀቅም ያደርገናል
Oct 19, 2020