#sexual
ሰዎች እንዴት ናችሁ በድጋሚ ፖስት የተደረገ፥፥ bole አየር መንገድ ወይ Bole ገርጅ አካባቢ ወይም መገናኛ ቤት ኪራይ ቢያንስ ስንት ይገኛል ለአንድ ሰው እሚሆን ትንሽ ዶርም። እና የግድ ቤት ለቤት ነው እሚጠየቀው ወይስ በደላላ ነው??? በደላላ ከሆነ የምታቁት ደላላ ስልክ ካላችሁ?? ተባበሩኝ አመሰግናለሁ።
Apr 06, 20265 engagements
ሰዎች እንዴት ናችሁ በድጋሚ ፖስት የተደረገ፥፥ bole አየር መንገድ ወይ Bole ገርጅ አካባቢ ወይም መገናኛ ቤት ኪራይ ቢያንስ ስንት ይገኛል ለአንድ ሰው እሚሆን ትንሽ ዶርም። እና የግድ ቤት ለቤት ነው እሚጠየቀው ወይስ በደላላ ነው??? በደላላ ከሆነ የምታቁት ደላላ ስልክ ካላችሁ?? ተባበሩኝ አመሰግናለሁ።
Apr 06, 2026Why is the question sexual
Apr 06, 2026Sewu eko mels alsetegh ale leza new
Apr 06, 2026You mistakenly posted under the Sexual Category Tho. I Will help on it
Apr 29, 2026Gerji mebrat hayl 1 megnta 24k meselegn
Apr 06, 2026Eski check on tiktok
Apr 06, 2026