For ORTHODOX only❗️❗️ Selam Bemejemeria enkuan aderesachu le semone himamat Nisha gebchalew ena kidus kurban mekebel felgalew gn ye hasab hatyat yaschegregnal keza tezegajche mnamn tewewalew mn larg esti esun endet masoged echlalew 🙏
Apr 06, 2026mu advice is Partake the Eucharist ቶሎ ንስሐ አባትህን ይፍቱኝ ካልክ በኋላ so that you can have the strength to control yourself. እንደዛም ካልሆነ ቅዳሴ ላይ እኮ በዚ ነገር ለምንቸገር ብዙ ጸሎቶች አሉ እና ኃጢአትህን እያሰብህ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረኝ እያልህ መቅረብ ነው ግን sexual ነገር ከሆነ የምትቸገርበት ከላይ እንዳልኩህ አርግ ለንስሐ አባትህም አናግራቸው
Apr 06, 2026