በቅንነት መልሱልኝ 🙏 I'm 26 M, ዲያቆን ነኝ + ጤና ባለሙያ ነኝ ነገር ግን ለፍቅር አንድም ቀን ሳላስብ ውዬ አላውቅም but እፈራለሁ 😭 ሴቶች ስቀርቡኝ የምጎዱኝ ያክል ይሰማኛል : ሰውነተን አይተው ለምን modeling አትወዳደርም ይሉኛል but ይሄ ሁሉ ከፈጣሪ የምያርቀኝ ያክል ይሰማኛል : በአለማዊ ትምህርት ከፍተኛ ማእረግ ተመራቂ: በመንፈሳዊ ህይወትም እንደዝያ( እኔን ብሎ ሰው መካሪ)😭: So የእናንተ ምክር ያስፈልገኛል🙏
Apr 06, 2026Brother hiwete lay ketefeteru mrt negeroch mekakel andu afkre megodate new keza behuala erasen enday ena endlewet adrgognal win win situation new man slezi atfra wey lesson wey yehiwet agar tagegnaleh
Apr 06, 2026