#business
ሰዎች እንዴት ናችሁ bole አየር መንገድ ወይ Bole ገርጅ አካባቢ ወይም መገናኛ ቤት ኪራይ ቢያንስ ስንት ይገኛል ለአንድ ሰው እሚሆን ትንሽ ዶርም። እና የግድ ቤት ለቤት ነው እሚጠየቀው ወይስ በደላላ ነው??? በደላላ ከሆነ የምታቁት ደላላ ስልክ ካላችሁ?? ተባበሩኝ አመሰግናለሁ።
Apr 05, 20262 engagements
ሰዎች እንዴት ናችሁ bole አየር መንገድ ወይ Bole ገርጅ አካባቢ ወይም መገናኛ ቤት ኪራይ ቢያንስ ስንት ይገኛል ለአንድ ሰው እሚሆን ትንሽ ዶርም። እና የግድ ቤት ለቤት ነው እሚጠየቀው ወይስ በደላላ ነው??? በደላላ ከሆነ የምታቁት ደላላ ስልክ ካላችሁ?? ተባበሩኝ አመሰግናለሁ።
Apr 05, 2026Gerji 10k ale
Apr 06, 2026Bole michael አካባቢ my friend rent there 10k
Apr 05, 2026