#personal
በኦርቶዶክስ እምነት ስርዓት ውስጥ አንድ ሰው በሰሞነ ህማማት ውስጥ ህይወቱ ካለፈ why they won't do ፍትሓተ ፀሎት? የብዙ ጊዜ ጥያቄ ስለሆነ Just ለማወቅ ነው
Apr 05, 20263 engagements
በኦርቶዶክስ እምነት ስርዓት ውስጥ አንድ ሰው በሰሞነ ህማማት ውስጥ ህይወቱ ካለፈ why they won't do ፍትሓተ ፀሎት? የብዙ ጊዜ ጥያቄ ስለሆነ Just ለማወቅ ነው
Apr 05, 2026ይደረጋል ግን በሰሞነ ሕማማት ለሚሞቱ ክርስቲያኖች አስቀድሞ በሆሣዕና ዕለት ከቅዳሴ በኋላ ይጸለያል! ለምን ብንል ምክንያቱም ቤተ ክርስቲያን ለጌታዋ መከራ ያላትን ክብርና ፍቅር ለማሳየት! የሰው ልጅ ሞትና ሐዘን ከጌታችን መከራና ሞት በላይ ቦታ እንዳይሰጠው የምታደርግበ ትውፊት ነው በሰሞነ ሕማማት የምናለቅሰው ለራሳችን ወይም ለሞቱብን ዘመዶቻችን ሳይሆን ስለ እኛ በደል ለሞተው ለዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
Apr 05, 2026በህማማት ለሚሞቱ ሰዎች ዛሬ ነው ፍትሀት ሚደረግላቸው lemsali erob 1 sew bimote yezan ken fethat ayedergeletm gn fethat altederegltm ayebalem zare tedergoletal
Apr 05, 2026ዛሬ በጠዋት ብትሄድ ኖሮ ይህ ጥያቄ ጥያቄ ባልሆነብህ ነበር .. ለማንኛውም አድምጥ በጥሞና መልስ ብቻ አንጠልጥሎ ሯጭ አትሁንhttps://youtu.be/8IDmuD04bRI?si=fh5ZHgjNZQ-dkt0u
Apr 05, 2026