#relationships
ሰላም ግሩፖቸ የፍቅረኛየን ልደት ማክበር ፈለኩ እና እና እኔ የፈለኩት ሰዉ የለለበት ጋርደን ዉስጥ ነበር እና ቆንጆ ካፕል ቤት የምታቁ ሀሳብ ስጡኝ
Apr 05, 20263 engagements
ሰላም ግሩፖቸ የፍቅረኛየን ልደት ማክበር ፈለኩ እና እና እኔ የፈለኩት ሰዉ የለለበት ጋርደን ዉስጥ ነበር እና ቆንጆ ካፕል ቤት የምታቁ ሀሳብ ስጡኝ
Apr 05, 2026Green bush
Apr 05, 2026ሰፈሬ 22 ነዉ ግን ቆንጆ ቦታ ከሆነ የትም ቢሆን ችግር የለዉም
Apr 05, 2026ያለህበትን/ሰፈርህን መግለፅ ነበረብህ እሱ አከባቢ ያለ እንዲጠቁምህ
Apr 05, 2026