እኔ የምለው ሰዎች ቆይ አብዛኞቻቹ ወንዶች v ያልሆነች ሴት ለትዳር አንፈልግም ትላላቹ ግን ከትዳር በፊት የምትጠይቁት ደግሞ እራሳቹ ናቹ አንዲት ሴት ፍቅሯን እራሷን አሳልፋ በመስጠት እንድታሳያቹ ትጠብቃላቹ ከዛ ያ ነገር happen ካረገ ቡሀላ የሆነ የሆነ ምክንያት ሰጥታቹ brakeup ካደረጋቹ ቡሀላ ምንም እንዳልተፈጠረ ትኖሩና ድንግል የሆነች ሴት ትፈልጋላቹ ያቺ ለአንተ ስትል ራሷን የሠጠችው ሴት ግን ትወቀሳለች ያለፈ ህይወቷ እስረኛ ሆና ትቀራለች ሴት ልጅ sexn እሱን ለማስደሰት ስትጠቀም ወንድ ደሞ እሷን በ sex እራሱን ለማስደሰት ይጠቀምበታል ሴት ልጅ በክብሯ አትደራደርም እንዲው ዝም ብላ አትሰጥም futureuchewn እያሰበች እንጂ ግን ምትወቀሰውም እሷው ናት በጣም ምታፈቅሯት ፍቅረኛቹ እንደዚ አይነት ነገር አጋጥሟት ከነበር እሷን ለመቀበል ዝግጁ ናቹ ? ያንን ነገር ማድረጓ የሷን quality ያወርድባቹሀል or accepte አድርጋቹ ፍቅራቹን ትቀጥላላቹ ? አመሠግናለሁ ለመልሳቹ
Apr 05, 2026Isn’t the pleasure of sex mutual? u make it seem like u’re giving him a gift just to make him happy as if you’re sacrificing something so he will marry you in the future And for people who prefer a virgin, that’s just their preference—don’t generalize by saying all men are the same.
Apr 05, 2026